ደቡብ ኮሪያ በሰብዓዊ እርዳታ ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኗን ገለጸች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኮሪያ መንግሥት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ደቡብ ኮሪያ ያደረገችው ድጋፍ በዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች አማካይነት የሚሰራጭ መኾኑም ተገልጿል፡፡ ድጋፉ በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው...

“የአራት ከተማ አሥተዳደር ግብር ከፋዮች ግብራቸውን አጠናቅቀው ከፍለዋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ እንዳለው የደጀን፣ የመርጦ ለማርያም፣ የሞጣ እና ግንደወይን ከተማ አሥተዳደር ግብር ከፋዮች ናቸው ግብራቸውን አጠናቅቀው የከፈሉት። ሥራው እንዲሳካ ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ክትትል ላደረጉ ለዞኑ መሪዎች፤...

62 ሺህ እናቶች በጤና ተቋማት መውለዳቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው በለጠ እንዳሉት በ2016 በጀት ዓመት የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በቅድመ እና በድኅረ ወሊድ ወቅት ትኩረት ተደርጎ ተሠርቷል። የነፍሰ ጡር ልየታ እና የቅድመ ወሊድ...

ጎንደር ከተማ እስራኤል ካሉ እህት ከተሞች ጋር ያላትን ግንኑነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከእስራኤል ምክትል አምባሳደር ቶመር ባርላቪ ጋር በቱሪዝም፣ የእህትማማች ከተሞችን ለማጠናከር እና የልማት እንቅስቃሴዎችን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርጓል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“የዳኝነት ሥርዓትን በማሻሻል የዜጎችን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መንገድ ቃኝቶ ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ ያስፈልጋል” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት አብየ ካሣሁን እና የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ኃይለየሱስ ተስፋማርያም ምሥጋና እና አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣...