የአሸንድየ እና የሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክብር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሸንድየ እና የሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክብር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል አሸንድየ በሰሜን ወሎ እና ሻደይ በዋግኽምራ በድምቀት ይከበራሉ፡፡...

የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ400 በላይ ቤቶችን በመገንባት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ የማኀበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ ለዚሁ ተግባር 5 ሚሊየን ብር በመመደብ ከኢንዱስትሪዎች እና መንግሥታዊ ካልኾኑ ተቋማት ጋር በመቀናጀት እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ እስካሁንም 180 ቤቶችን በማደስ እና በአዲስ በመገንባት ለተጠቃሚዎች ማስተላለፉን አስታውቋል፡፡...

“የተከዜን ጎርፍ ከላይ ወደታች እያየን ለመራመድ በመብቃታችን ተደስተናል” የዝቋላ እና ስሃላ ሰየምት ወረዳ ነዋሪዎች

ሰቆጣ: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ እና ስሃላ ሰየምት ወረዳን የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ ነሃሴ 7/2012 ዓ.ም በከባድ ጎርፍ ምክንያት ተደርምሷል። ባለፉት አራት ዓመታትም የአካባቢው ሕዝቦች ለከፋ ችግር ሲጋለጡ መቆየታቸውን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የስልክ ውይይት አድርገዋል። የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች በተለይም የንግድ መጠንን በእጥፍ በማሳደግ...

ለውጥን ለምን እንፈራለን?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ለውጥ እና የለውጥ ፍራቻችን እንዳነሳ ያደረገኝ ከሰሞነኛው የሀገራችን ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ የማኅበረሰቡን ስጋት ተመልክቼ ነው። የዘርፉ ባለሙያ ስላልኾንኩ በፖሊሲው ላይ ሃሳብ ለመሥጠት አልችልም። ግን...