“በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙት የመንገድ ልማቶች የከተማዋን ገጽታ የሚያሻሽሉ ናቸው” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በፈተናዎች ውስጥም ኾኖ የተለያዩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት በ63 ሚሊዮን...
“ኑ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በጋራ እናክብር” የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በነሐሴ እና በጳጉሜን የሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ምክትል ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ ሃይማኖታዊ...
በባሕር ዳር ከተማ በ2016 በጀት ዓመት ከ41 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ መሠረተ ልማት ተገንብቶ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንዳሉት ክልሉን ለማፍረስ...
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከሶማሊያ ሪፐብሊክ ጋር በተርኪየ የምታደርገው ድርድር ወሳኝ መሻሻሎች የተገኘበት መኾኑን...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ ሁነት ከአልሸባብ ጋር ተያይዞ ቢከሰት አትታገስም ብሏል መሥሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ በተርኪየ አንካራ ሲደረግ የነበረው...
“1 እና 0” የኮምፒውተር ዓለም ቁልፍ ቁጥሮች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዕለት ከዕለት ሕይዎታችን ውስጥ ያሉብንን የሥራ ጫናዎች በማቅላል እና ቀልጣፋ በማድረግ ረገድ ኮምፒውተር የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ በጣም ግሩም ነው። ኮምፒውተር ጊዜን፣ ጉልበትን እና ሃብትን በመቆጠብ ሕይዎትን አቅልሏል። በተለያዩ...








