አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካቢኔ አባልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መግለጫ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኦገስት 16/2024 ጠዋት ከሕንድ ሙምባይ ወደ አዲስ አበባ ለመብረር በዝግጅት ላይ ወደ ነበረ አውሮፕላን የሚጫኑ ሻንጣዎችን ይዞ ወደ አውሮፕላኑ በመጎተት ላይ በነበረ ጋሪ ላይ ከተጫኑ ሻንጣዎች...
በሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ የእናቶችን እና የሕጻናትን ሞት ለመቀነስ ያለመ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት ከዩኒሴፍ ኢዩ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የእናቶች እና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ እና የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ እየተካሄደ...
የተገኘው ሰላም ዘላቂ እንዲኾን ከማኅበረሰቡ ጋር በትብብር እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጻግቭጂ ወረዳ ነዋሪዋ ወይዘሮ ሐመልማል ጥበቡ አሁን ያለው ሰላም ቀጣይነት እንዲኖረው ከመንግሥት ጋር በትብብር እየሠሩ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ሌላው የጻግቭጂ ወረዳ የጻታ ከተማ ነዋሪው ወጣት ተስፋየ...
የድሬዳዋ አሥተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በይፋ አስረክበዋል።
በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በድሬዳዋ አሥተዳደር ከነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ...








