ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ እና የታክስ አሥተዳደርን የሚዳስስ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡

አዲስ አበባ: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ እና የታክስ አሥተዳደርን የሚዳስስ መጽሐፍ አስመርቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ፣ በአድማስ፣ በጌጅ እና በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ዙሪያ ለሠለጠኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም የምስክር ወረቀትን ሰጥቷል፡፡ ...

ከአንድ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት 947 ወንዶች፣ 200 ሴቶችና 16 ጨቅላ ህፃናት መኾናቸው ተገልጿል። ከተመላሾች መካከል 49...

በጎንደር ከተማ 61 መማሪያ ክፍሎችን እንደሚገነባ የአማራ ልማት ማኅበር ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ጎንደር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 በጀት ዓመት በጎንደር ከተማ በአማራ ልማት ማኅበር እና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ 61 መማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት እቅድ መያዙን የጎንደር ከተማ የአማራ ልማት ማኅበር ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በትምህርት ቤቶች...

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው...

👉 ፕሮጀክቶቹ በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ኅብረተሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ አድርጓል። ከሚሴ፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በ2016 በጀት ዓመት የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለምረቃ በቅተዋል። የከሚሴ ከተማ ከተማ እና መሠረተ...

ሰላም እና መረጋጋቱ ወደ ዘላቂ ሰላም እንዲሸጋገር የተጀመሩ ቀሪ ሥራዎች በቀሪ ጊዜያት እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰላም እና የፀጥታ ሥራዎች አፈፃፀም ተገምግሟል፡፡ በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞች እና...