“ለነሐሴ 17 እንዘጋጅ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልእክት ደኖች ለምድራችን ጤና እና ለሰው ልጅ ደኅንነት እጅግ አስፈላጊ ናቸው፤ ኦክሲጅንን ይሰጡናል፤ ካርቦንን ያከማቻሉ፤ አየር ንብረትን በመቆጣጠር የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ...
ከ16ሺህ በላይ የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ መወጣታቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በበጀት ዓመቱ ከልዩ ልዩ የገቢ...
ከ556 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው የምርት ዘመን በመኽር እርሻ ከ556 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን በ2016/ 2017 የመኸር ምርት ዘመን ከ612 ሺህ...
በመንግሥትና በሕዝብ ኃብት ላይ ከ25 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ያደረሱ ሰዎች በቁጥጥር ሥር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት በታክስ ሥወራ፣ በግብር ማጭበርበር፣ ያለደረሰኝ ግብይት በመፈጸምና ሐሰተኛ ማስረጃ ከመጠቀም ጋር ተያይዞ ከ5 ሺህ በላይ መዝገቦች ለዐቃቤ ሕግ መተላለፋቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል።
የኢትዮጵያ...
”ሕዝቡ የአሉቧልታ ዘመቻው ትክክል አለመኾኑን ተገንዝቦ ወደ ሥራ እየተመለሰ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች የከተማዋን የጸጥታ እና የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
መሪዎቹ የከተማውን የትራንስፖርት እና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሥራ እንቅስቃሴንም ተዘዋውረው ተመልክዋል።
ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...








