“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት አሳድሮብናል” የፋይንቴክ ኩባንያዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያዎች (ፋይንቴክ) ገለጹ።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ለአካታች የፋይናንስ...
“ከሰላም ሥራችን ጎን ለጎን ሕዝቡ አጥብቆ የሚሻውን የልማት ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እንሠራለን” የምዕራብ ጎጃም...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የዞን፣የወረዳና የከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ የሥራ ኃላፊዎች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2017 ዕቅድ የውውይት መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
የፍኖተ ሰላም...
“ክልሉ ካጋጠመው ቀውስ በፍጥነት ለመውጣት የቁጭት እቅድ አዘጋጅቷል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 በጀት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቅቋል።
በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ...
በክረምት በጎ ፈቃድ የማጠናከርያ ትምህርት በተጠናከረ መንገድ እየተሰጠ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠናክሮ የቀጠለ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
በጎ አድራጊ ወጣቶች በመንገድ ጥገና፣ የአቅመ ደካሞችን ቤት በመጠገን እና የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በመስጠት...
” የታሪክ ማሕደር፤ የውበት መግቢያ በር”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደመና ያዘለው ሰማይ እንደከበደ ነው። ከጨለማ ጋር ተባብሮ ብርሃንን አልገልጥም ያለ ይመስላል። ምድር ከእንቅልፏ አልነቃችም። የሚያዋክቧት ድምጾች፣ ሰላምን የሚነሱት ጫጫታ እና ሁካታዎች አይሰሙም። በማለዳ የሚናፈቁት አዕዋፋት እንኳን መዘመር...








