የ2017 የበጀት ዓመት የፀጥታ እና የልማት ሥራዎችን አስተሳስሮ በመፈፀም ዞኑን ወደ ተሟላ ሰላም ማሸጋገር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም የዞን፣ ወረዳ እና የከተማ አስተዳደር የሥራ ኀላፊዎች የተሳተፋበት የ2017 የመልካም አስተዳደር ሥራዎች ዕቅድ ውይይት ተካሂዷል። የመንግሥት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለሕዝቡ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት በመስጠት በኩል...
“የዘመን ኮከቦች፣ ታላቅ ሀገር አውራሾች”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ ዘመንን የሚያሳምሩ፣ የማይቻል የሚመስልን ታሪክ የሚሠሩ፣ በታሪክ የከበሩ፣ በጠላቶቻቸው የተፈሩ፣ ከመቃብር በላይ የሚኖሩ፣ መሞታቸው የሚረሳ፣ ክብራቸው በሠርክ የሚወሳ።
እነዚህ ጥንዶች በታሪክ ከከበሩት፣ ከመቃብር በላይ ከዋሉት፣...
“በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሰው ተኮር ሥራዎች እየተሠሩ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በክረምት በጎ ፈቃድ እየተሠሩ ያሉ...
“የአማራ ክልል የ25 ዓመታት ዕቅድ ለመሪዎች ብቻ ሳይኾን ለሁሉም የክልሉ ሕዝብ እንደየደረጃው ለቀጣዮቹ ስድስት...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት (2018 እስከ 2042 ዓ.ም) "የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ" እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በፌዴራል ደረጃ ካሉ የአማራ ተወላጅ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር...








