“ከ39 ሺህ በላይ ማሳ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ሲስተም ውስጥ በማስገባት የመሬት ግብይት ተፈጽሟል” የደቡብ...
ደሴ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ ከወረዳ የዘርፉ መሪዎች ጋር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በበጀት ዓመቱ የተቋሙን ተልዕኮ የተረዳ...
“የብርሃን መውጫ፤ የምስጢር መገለጫ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተቀደሰች ተራራ ጽላት ይወርድባታል፣ ሕግ ይሰጥባታል፣ ቃል ኪዳን ይጸናባታል፣ ሰውና ፈጣሪ ይነጋገሩባታል፣ የተባረከች ተራራ መለኮት ይገለጥባታል፣ ብርሃን ይሞላባታል፣ ምስጢር ይታይባታል፣ መምህሩ እና ደቀመዛሙርቱ ይሠባሠቡባታል፣ የተወደደች ተራራ ገዳም ይገደምባታል፣ ደብር...
የግብርና ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ የ25 ዓመት ፍኖተ እቅድ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ዓመት የክልሉ የልማት ፍኖተ ካርታ ውስጥ ግብርናው በሚኖረው ድርሻ የማብራሪያ እና የግብዓት መድረክ በክልሉ የግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር የእቅዱ ገለፃ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የዘርፉ...
ያልታቀደ ግዢ እና አሉታዊ ጎኖቹ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተቋማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ እና መጀመሪያ ላይ ግዥን ያለ እቅድ ሲፈጽሙ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በነዚያ ወቅቶች ግዥ እና ክፍያዎች ይበዛሉ፡፡ ይሁንና ግዥ በእቅድ፣ በአሳታፊነት እና በተጠያቂነት መርህ ካልተከናወነ...
“በቀውስ ጊዜ አመራር የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ከማስጠበቅ ጎን ለጎን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፖለቲካ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው። በበጀት ዓመቱ የጸጥታ መደፍረስ ችግሮች ቢገጥሙም በሁሉም ዘርፍ የተሻለ ሥራ ለማከናወን...








