የደብረ ማርቆስ ከተማን በሚመለከት የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ምክንያት በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ሲታወኩ ይስተዋላል፡፡
ከምንም በላይ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ እስትንፋሳቸው በኾኑት ከተሞች የእንቅስቃሴ መዘጋት የሚፈጥረው ጉዳት ዘርፈ ብዙ...
“በትምህርቱ ዘርፍ የገጠመንን ስብራት ለመጠገን በጋራ እና በትብብር መሥራት ይኖርብናል ” የደቡብ ወሎ ዞን...
ደሴ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የተማሪ ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የሕዝብ ተወካዮች በተገኙበት በደሴ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ...
“ፈተናውን በጽናት እና በማስተዋል የሚሻገር መሪ፤ ሀገርንም ሕዝብንም ማሻገር ይችላል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ጎንደር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...
“ከ39 ሺህ በላይ ማሳ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ሲስተም ውስጥ በማስገባት የመሬት ግብይት ተፈጽሟል” የደቡብ...
ደሴ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ ከወረዳ የዘርፉ መሪዎች ጋር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በበጀት ዓመቱ የተቋሙን ተልዕኮ የተረዳ...
“የብርሃን መውጫ፤ የምስጢር መገለጫ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተቀደሰች ተራራ ጽላት ይወርድባታል፣ ሕግ ይሰጥባታል፣ ቃል ኪዳን ይጸናባታል፣ ሰውና ፈጣሪ ይነጋገሩባታል፣ የተባረከች ተራራ መለኮት ይገለጥባታል፣ ብርሃን ይሞላባታል፣ ምስጢር ይታይባታል፣ መምህሩ እና ደቀመዛሙርቱ ይሠባሠቡባታል፣ የተወደደች ተራራ ገዳም ይገደምባታል፣ ደብር...








