በሰሜን ሸዋ ዞን ስምንት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከሰተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ስምንት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት መከሰቱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ...
“የመንግሥት እና የግል የጤና ተቋማት ደረጃቸውን የጠበቁ የጤና ተቋማት መኾናቸውን መቆጣጠር ይገባል” ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ የ2016 የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንዳሉት የከተማ አሥተዳደሩ ጤና...
“ወልድያን ሊቀይሩ የሚችሉ የልማት ሥራዎች በጥሩ ኹኔታ ቀጥለዋል” የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ታላላቅ ከተሞች ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲኖር፣ መደበኛ እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ የሚወጡ መረጃዎች ነበሩ፡፡ በሚወጡ መረጃዎች ምክንያት ነዋሪዎች ተደናግጠዋል፡፡ የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲኖር መረጃዎች ከወጡባቸው ከተሞች መካከል ወልድያ...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀቸው የሕጻን ሄቨን እናት የመኖሪያ ቤት አበረከተ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀችው ሕጻን ሄቨን እናት የመንግሥት መኖሪያ ቤት አበርክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ...
“ከመጭው መስከረም 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት ይጀመራል” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን
ጎንደር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ትምህርት ለትውልድ የ2017 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክን አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የመሬት መምሪያ ኀላፊ አላምረው አበራ በዞኑ 1 ሺህ 79...








