ነግ በኔን ለምን ረሳን?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ ዛሬ እየጠፉብን ካሉ እሴቶቻችን መካከል አንዱ ችግር ሲደርስበት ሌላው ነገም በኔ ሊደርስ ይችላል ብለን ማሰብ ነው፡፡ ለችግሩም መፍትሄ፤ ለችግረኛውም እገዛ የማድረግ ባሕላችን እየተዳከመ ነው፡፡ ከመተዛዘን እና ከመረዳዳት ይልቅ...

በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ መሪዎች የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት " በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ታላቁ የዓባይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገልጸዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የባቡር ሀዲድ ብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 020 ቀበሌ የሚያቋርጠውን የኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር ሀዲድ ዋና መስመር መገጣጠሚያ ብረቶች ተደራጅተው በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የወረዳው ሚሊሻ ጽሕፈት...

የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አጠናክረው ለመሥራት መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም የበጋ በጎ ፈቃድ እቅድ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ "ብዝጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ አስተዳደር...