“ብዙ ሁነን እንደ አንድ በመቆም ለኢትዮጵያ ከፍታ የምንነሳበት ጊዜ ነው” ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ የሰንደቅ ዓላማ ቀን...
በኮንትሮባንድ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ ከ87 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር በላይ...
ለመጨረሻው ምሽጋችን…
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በየትኛውም የሥራ መስክ ከተሠማሩ ዜጎቿ ይልቅ ለወታደሮቿ የምትከፍለው ደመወዝ ላቅ ይላል፡፡ ብዙ ሀገሮችም ዜጎቻቸው ሀገራቸውን ወታደር ኾነው እንዲያገለግሉ ግዳጅ ያስቀምጣሉ፡፡ በኛ ሀገር ለወታደሮች እና ሌሎች የፀጥታ አካላት...
ከሰብል ልማት ከ19 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በዞኑ በ2016 /2017 የምርት ዘመን 539 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈን መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በምርት ዘመኑ በዘር ከተሸፈነው መሬት 19 ነጥብ 9 ሚሊዮን...
“ብሔራዊ ሰንደቃችንን ማክበር ማለት ለሀገራቸው ሲሉ ለተዋደቁ ጀግኖች ክብር መስጠት ነው” አቶ አደም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የሰንደቅ አላማ ቀን በፓርቲው ቅጥር ግቢ ሲከበር ለጀግኖች ተገቢውን ክብር...








