ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ደሴ አድባሯን አጣች፤ ብዝኅ ሕይዎት ጠባቂያቸውን እና ተንከባካቢያቸውን ተነጠቁ፤ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
የሁሉ አባት፣ የሁሉ አለቃ፣ የሁሉ መካሪ፣ የሁሉ ዘካሪ፣ የሀገር ምሰሶ፣ የቤተ...
የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሠረተ።
የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና ትምህርትን ለማስተዋወቅ ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡
በመክፈቻ...
“የጤና ተቋማት ነጻነት መከበር፤ የባለሙያዎችም ደኅንነት መጠበቅ አለበት” ታፈረ መላኩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘገጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡ የፎረሙ ጸሐፊ...
“የጤና ተቋማትን ጠብቁልን” ፕሮፌሰር ፈንቴ አምባው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡
የስትራቴጅክ ሰነዱን...
“ካለው ሰፊ ችግር አንጻር እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች በቂ አይደሉም” ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡ በአማራ ክልል...








