“ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ፈጥኖ በመሻገር ሁለንተናዊ ልማትን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት አብሮነት፣ አዲስ ሃሳብና ብሩህ ተስፋ ለብልፅግናችን ቁልፍ መሠረቶች ናቸው ነው...

በባሕርዳር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ፡፡ ነዳጁ በሕገ-ወጥ መንገድ ከማደያዎች በሌሊት ተቀድቶ ሲወጣ በተደረገ ክትትል ከነተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ መያዙን...

“ብዙዎችን የለወጠው ቅመማ ቅመም”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅመማ ቅመም ብዙዎችን አርሶ አደሮች ወደ ባለሃብትነት ማማ አሸጋግሯል። ለሀገሪቱም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከፍተኛ ድርሻ አለው። ቅመማ ቅመም በአማራ ክልል በስፋት ከሚለማባቸው አከባቢዎች ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንዱ ነው፡፡ በ2016/17...

የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ሁሉም ተማሪዎቻችን የዩኒቨርሲ መግቢያ ውጤት አስመዘገቡ።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2016 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተናውን ከወሰዱ 33 ተማሪዎች መካከል 27 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።...

የኦፓል ማዕድን በሕግ እና መመሪያ ተቃኝቶ እንዲሠራ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ፣ ለጌጣጌጥ እና ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ማዕድናት ይገኛሉ፡፡ ሲሊካ ሳንድ፣ ጅፕሰም፣ ብረት፣ ኦፓል፣ ወርቅ እና ሌሎችም በክልሉ ከሚገኙ ማዕድናት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ማዕድናት መካከል ከቅርብ ጊዜ...