ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው አለምአቀፋዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዝንባሌዎችን እና ፍኖቶችን በመፈተሽ በኢትዮዽያ ላይ...
“ያገኘነውን መልካም ዕድል ሳናባክን እንጠቀማለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየውን የክልሉ መሪዎች ሥልጠና ማጠቃለያን አስመልክተው በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ተከታዩን መልእክት አስተላልፈዋል፦
ከትላንት ታሪካችን በጎዎችን እያደስንና እያስዋብን፣ ህፀፆችን እያረምንና...
የወባ በሽታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና ቁጥጥር የሥራ ክፍል አሥተባባሪ ደምሌ ካሳ በዞኑ ካሉት 13 ወረዳዎች ውስጥ በሰባቱ የወባ በሽታ በስፋት መከሰቱን። እንደ አስተባባሪው...
የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ ጥንቃቄ እንዲደረግ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለሙያ ይዘንጋው መኮንን ገልጸዋል፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር...






