አንድነት ታጸናለች፣ አንድነት ታስከብራለች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነትን የጠበቁ በኩራት ኖረዋል፤ በጠላቶቻቸው ፊት ተከብረዋል፤ ነጻነታቸውን አስከብረዋል፤ ሉዓላዊነታቸውን አጽንተዋል፤ የከበረ ታሪክ ሠርተዋል፤ አንድነታቸውን ለተነጠቁ ምሳሌና አርዓያ ኾነዋል፡፡
አንድነት ከዓለት የጠነከረ አድርጋ ታጸናለች፤ አንድነት ታስከብራለች፤ አንድነት እሴትን...
ርእሰ መሥተዳድት አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ምክትል...
የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሐምሌ/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት/2017 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ከ2ሺህ 50 በላይ የሚኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በበሽታው ተጠቂ መኾናቸው ተጠቁሟል። በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በወባ በሽታ የሚያዙ...
“ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር” በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ኅብረት...
ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባታቸውን የግብርና...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በጀርመን የምግብ እና እርሻ ሚኒስትር ቼም ኧዝደሚር...








