ለሰላም አንደኛው ሟች ሌላኛው ተመልካች መኾን እንደማይገባው ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳ ከተማ አሥተዳደር ሰባታሚት ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ውይይት ተካሂዷል፡፡
በውይይቱ የተገኙ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላምን እንሻለን ብለዋል፡፡ መንግሥት ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነትን እንዲወጣም ጠይቀዋል፡፡ ሁሉም ለሰላም መሥራት እንደሚጠበቅበትም ገልጸዋል፡፡ በየደረጃው...
በመሬት ወረራ የተሳተፉ ግለሰቦችን ለሕግ እያቀረበ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።
ባ/ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተገን በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ የመሬት ወረራ መታየቱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ተናግረዋል። ሕገ ወጥ የንግድ...
“ሰላም ሁሉም በጋራ ቆሞ የሚጠብቃት የጋራ ሃብት ናት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ተገኝተው ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ጎንደር ሰላሟ ተጠብቆ የተጀመሩ ልማቶች ሁሉ ከዳር ደርሰው...
“የክልሉ መንግሥት ዘላቂ ሰላም እንድሰፍን አበክሮ ይሠራ” አሕመድን መሐመድ (ዶ/ር )
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሕዝባዊ የሠላም ውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና የወረዳው የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
በመድረኩ ላይ ተሳታፊ የነበሩት...
“ከ100 ሺህ ዜጎች በላይ በከተማ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ተጠቃሚ ኾነዋል” የአማራ ክልል ከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለም ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት የራሱን ስትራቴጂ ቀርጾ ሥራ ጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ ሁለተኛ ምዕራፍ በክልሉ 18 ከተሞችን ያካተተ መኾኑ ተገልጿል፡፡ በፕሮጀክቱ...








