የሃይማኖት አባቶች ለከተማዋ ሰላም የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ተገኝተዋል። የመድረኩ...
ለገንዘብ ሲባል ወገንን ማሰቃየት የተገባ ነውን?
ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰው ኋላ ከመጣ ገንዘብ ይልቅ አብረውት የኖሩት ወገን አይሻልምን? ሲቸግር የሚጠሩት፣ ሲከፋ ድረስ የሚሉት ወገን አይበልጥምን? ለገንዘብ ሲባል ወገንን ማሰቃየት የተገባ ነውን? ለገንዘብ ሲባል ወገኖች በሰላም...
ባለፉት 18 ዓመታት በብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ኅብረ ብሔራዊነት ላይ የተሻለ ግንዛቤ ተፈጥሯል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በአል መሪ ሀሳብ ትንተና ውይይት እያካሔደ ነው።
ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የእኔ ብቻ ባሕል ማንነት የሚል ነጠላ ትርክት...
“ጤፉ የፍሬውን ዛላ መሸከም ተስኖት አንገቱን ደፍቷል”
ባሕር ዳር: ኅዳር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ መነሻየን ባሕር ዳር ከተማ አድርጌ በመርዓዊ በኩል ወደ ምሥራቅ ጎጃም አቅንቼ ነበር።
በጉዞየ ግራ ቀኙን ሳማትር ማሣ ላይ ያለው የበቆሎውን ይዞታ በአግራሞት በእጅ መዳፍ አፍ...
“በክልሉ ለተፈጠረው ጥልቅ ችግር ጥናት እና መፍትሄ ያስፈልገዋል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የግጭት መንስዔዎች እና የዘላቂ ሰላም ግንባታ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱ የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከአማራ ክልል...








