ዘላቂ በኾነ መንገድ ተረጂነትን ለመቀነስ መንግሥት በዘንድሮው ዓመት ከፍተኛ በጀት መድቧል።
ደሴ: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ብሎም በቀጣይ ሥራዎቹ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል። በመርሐ ግብሩ ላይ...
የጎንደር የልማት እና ሰላም ማኅበር (ጎልሰማ) በጎንደር እና አካባቢው ሰላም እንዲሰፍን እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎልሰማ" በጎንደር እና በአካባቢው ያለውን እምቅ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ሃብት በመለየት፤ የማኅበረሰቡን ኑሮ ለማሻሻል ተግዳሮት የኾኑትን የሰላም እና የልማት ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት "ሰላምን ማስፈን፣ ልማትን ማፋጠን ይቻላል"...
ለሕጻናት የሚያደርገውን ድጋፍና እንክብካቤ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኅዳር 11 ዓለም አቀፍ የሕጻናትን ቀንን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ነው። ከሁነቶቹ መካከልም የፓናል ውይይት አንዱ ነው። በፓናል ውይይቱ ከክልሉ ዞኖች...
የቱሪዝም ዘርፉንም ለማዘመን በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ላይ እንግዶችን የሚመራ አፕሊኬሽን ተሠራ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔስ ሳይንስ እና የጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በላቸው ፀሐይ በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፍ የክልሎችን አቅም በማሳደግ እና ልማትን በማፋጠን በራሳቸው የሚሠሩበትን አቅም ለመፍጠር እየተሠራ እንደኾነ ገልጸዋል።
በቴክኖሎጂ...
የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ባሕርዳር: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የህጻናትን ቀን አስመልክቶ ለህጻናት የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተደረገው በዐጼ ሰርጸ ድንግል መላክ ሰገድ መካከለኛ ደረጃ...







