የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ጉድኝት ተቋማት ለሰላሙ ያላቸውን አበርክቶ የሚዳሰስ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ጉድኝት ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን እየገመገሙ ነው። በግምገማ መድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አቤዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በደንብ ከተጠቀምንበት ለአማራ ሕዝብ ስጦታ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘመናት ያቆየቻቸው የአብሮነት፣ የአንድነት፣ የነጻነት እና የወዳጀነት እሴቶች አሏት፡፡ እነዚህን መልካም እሴቶች ትውልድ ሲተካካ ጠብቃ አዝልቃቸዋለች፡፡ መንግሥታዊ ሥርዓቶቿም የሕዝብ መልካም እሴቶች ተጠብቀው ይኖሩ ዘንድ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ታላቅ...

ፍትሕን ማን ያስከብራት?

ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከቀደምቱ ሕገ ልቦና እና ከፍትሐ ነገሥት ጀምሮ እስከ አሁኑ ሕገ መንግሥት፣ የፍትሐ ብሔር እና የወንጀለኛ መቅጫ ሕጎች ድረስ በሕግ ለመኖር እና ለመዳኘት ጠንካራ ዕምነት፣ ባሕል እና...

ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት ምሕረት ጠይቀው መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ።

ገንዳ ውኃ : ኅዳር 04/2017 ዓ/ም (አሚኮ) በዞኑ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አባላት ምሕረት ጠይቀው መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። የቡድኑ አባል የኾነው እና ለመከላከያ ሠራዊት እጁን የሰጠው ፋሲል ጋሻው እንደተናገረው ማኅበረሰቡን ገንዘብም ይኹን ተሽከርካሪ...

በሰሜን ጎንደር ዞን ከ6 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የመሠረታዊ ዲጅታል ክህሎት ሥልጠና ለመስጠት እየተሠራ...

ደባርቅ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለወጣቶች የዲጅታል ዕውቀትን ማዳበር ለሀገራዊ አካታች ዕድገት ወሳኝ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ለመሪዎች የኢትዮ ኮደርስ መርሐ ግብር የግንዛቤ ማስጨበጫ እና...