ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት ምሕረት ጠይቀው መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ : ኅዳር 04/2017 ዓ/ም (አሚኮ) በዞኑ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አባላት ምሕረት ጠይቀው መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታውቋል።
የቡድኑ አባል የኾነው እና ለመከላከያ ሠራዊት እጁን የሰጠው ፋሲል ጋሻው እንደተናገረው ማኅበረሰቡን ገንዘብም ይኹን ተሽከርካሪ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ከ6 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የመሠረታዊ ዲጅታል ክህሎት ሥልጠና ለመስጠት እየተሠራ...
ደባርቅ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለወጣቶች የዲጅታል ዕውቀትን ማዳበር ለሀገራዊ አካታች ዕድገት ወሳኝ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል።
የዞኑ ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ለመሪዎች የኢትዮ ኮደርስ መርሐ ግብር የግንዛቤ ማስጨበጫ እና...
የሁለተኛውን ምዕራፍ የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ሪፖርት መገምገማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛውን ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ ሪፖርት ጠቅላይ ሚኒስተሩ በተገኙበት ተገምግሟል።
ዛሬ በስምንት የኮሪደር አቅጣጫዎች እና 2 ሺህ 879 ሄክታር በሚሸፍን ስፋት ላይ እየተሠራ ያለውን የሁለተኛውን ምዕራፍ...
የሰላም ኮንፈረንሱ ሕገ ወጥ ንግድን በጋራ ለመከላከል ከማኅበረሰቡ ጋር የመግባባት እና የግንዛቤ ለውጥ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸና ከተማ ንግድ እና ገበያ ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስማረ ጀምበር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በማይናወጥ መሠረት ላይ ለመገንባት የካፒታል ገበያ ምኅዳሩን ማስፋት እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመጀመሪያው የካፒታል ገበያ ጉባኤ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ተወካዮች፣ አጋርና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መንግሥት በፋይናንስ ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን...








