ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ ከኅዳር 10 እስከ 11/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
የኮንፈረንሱን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ አዘጋጆቹ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሀገራዊ ትብብርን በሚያሳድግ መልኩ ለማክበር መዘጋጀቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ-መንግሥቱ የተገኙ መብቶችን ለማጠናከር የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ገልጿል። 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን አስመልከቶ መግለጫ ተሰጥቷል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ምክር ቤት...
“ምሁራን ለሀገራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሄ ማምጣት ላይ የመሥራት ሙያዊ እና ታሪካዊ ኀላፊነት አለባቸው” ፕሮፌሰር...
አድስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 51 የመንግሥት እና አምስት የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው።
ኢትዮጵያ ለዘመናት በተለያዩ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ችግሮች ውስጥ በጽናት ያለፈች ሀገር ናት ያሉት የሀገራዊ...
የጤናው ዘርፍ መሠረተ ልማት ሥራዎችን በማሟላት ሞትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ደሴ፡ ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ መለስተኛ ቀዶ ጥገና ለመስጠት ማስፋፊያ እየተገነባላቸው ካሉ 117 ጤና ጣቢያዎች መካከል 104ቱ መጠናቀቃቸውን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳውቋል፡፡
ወይዘሮ ትብለጥ ሞገሴ የኩታበር ወረዳ ነዋሪ ናት። በእናትነት ሕይወቷ ልጅን እስከማጣት...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሥራ ጉብኝት ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሥራ ጉብኝት ባሕር ዳር ገብተዋል።
ፊልድ ማርሻሉ ባሕር ዳር ሲገቡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...








