1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ለሚሆኑ ልጃ ገረዶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት እንደሚሰጥ የአማራ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሠር ማህጸን ላይ የሚከሰት እና ያልተለመደ የሰውነት ህዋሳት መብዛት ነው። ካንሰር በሰውነት ውስጥ ያሉ ሴሎች ከቁጥጥር ውጪ በኾነ መልኩ በማደግ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍሎች ሲሰራጩ...
በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የኢንዱስትሪ ፍሰቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኝ የዶሮ ርባታ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ሚኒስትሮች፣ የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና...
“የወተት ምርታማነትን በማሳደግ የሌማት ትሩፋትን ማሳካት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” የጎፋ ዞን
አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን በወተት እና በስጋ ያለው አቅም ትልቅ ነው ሲሉ የዞኑ አሥተዳዳሪ ኢንጅነር ዳግማዊ አየለ ተናግረዋል። ጌታቸው ዘውዴ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ አርሶ አደር...
የዐይን ሞራ ግርዶሽ ችግር ያለባቸው ሰዎች ወደ ሕክምና እንዲመጡ ኅብረተሰቡ ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡
ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለት እጁ እነሴ ወረዳ እንደመጡ የተናገሩት የ64 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋው አቶ ላቀ መሀሪ ዐይናቸው በመጎዳቱ እርሻ ለማረስ ተቸግረው መቆየታቸውን ገልጸው አሁን በተደረገላቸው የቀዶ ጥገና ሕክምና የዐይናቸው ብርሃን መመለሱን ገልጸውልናል፡፡
ከሰዴ...
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ታላቁን ሕዳሴ ግድብ ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች እና የሁሉም ክልልና ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ መሪዎቹ የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና...








