90 በመቶው የሰሊጥ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ዘመኑ በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል። በክልሉ በ2016/17 የመኽር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና...

የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ለገለጎ ገንዳ ውኃ የአስፋልት መንገድ ግንባታ መሳለጥ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን 125 ኪሎ ሜትር ርዝመት ላለው የገለጎ ገንዳ ውኃ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ መሳለጥ የሚጠበቅበትን እንደሚወጣ የዞኑ አሥተዳደር ገልጿል። የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታው ያለበትን...

ከገንዳውኃ እስከ ቋራ እየተሠራ ያለው መንገድ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ከገለጉ እስከ ገንዳ ውኃ እየተሠራ ያለውን የአስፋልት መንገድ የተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ጎብኝተውታል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ አንዳርጌ...

በሰሜን ጎንደር ዞን ከ3 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው፡፡

ደባርቅ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የምርት ዘመን ከ3 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሠብሠብ ማቀዱን የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሠብል ላይ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን ገልጾ አርሶ አደሩ የደረሱ ሠብሎችን...

የማህጸን በር ካንሰር ክትባት በተሳካ መንገድ እንዲሰጥ ማኅበረሰቡ እንዲተባበር ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ9 እስከ 14 ዓመት የዕድሜ ክልል ለሚገኙ ከ7 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ልጃገረዶች ክትባቱ እንደሚሰጥ በጤና ሚኒስቴር የክትባት ክፍል አማካሪ ዮሃንስ ላቀው ገልጸዋል። ከዚህ ውስጥ...