የማህጸን በር ካንሰር ክትባት በሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ...

ሰቆጣ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እናቶች የቅድመ ካንሰር ምርመራ በየጊዜው በማድረግ የማህጸን በር ካንሰርን ቀድመው መከላከል እና ከተከሰተም ቫይረሱ ወደ ካንሰርነት ሳይቀየር በሕክምና ሊድኑ እንደሚችሉ የጤና ባለሙያዎች ይመክራሉ። የማህጸን በር ካንሰርን ቀድሞ ለመከላከል በዋግ ኽምራ...

በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የተበታተኑ ኅብረት ሥራ ማኅበራትን በአንድ የማሰባሰብ ሥራ ሊሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ጽሕፈት ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማደራጃ እና ማስፋፊያ ጽሕፈት...

በደሴ ከተማ የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ አስችሏል፡፡

ደሴ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብርን አስጀምሯል። በደሴ ከተማ በ2016 ዓ.ም 7ሺህ ለሚኾኑ ተማሪዎች ምገባ ተካሂዷል ያሉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ ናቸው፡፡ መምሪያ...

የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጎንደር ከተማ ገቡ።

ጎንደርር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ከፍተኛ መሪዎቹ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ...

ለደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የይዞታ ቦታቸውን በደስታ መልቀቃቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ደሴ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ፣ በሰሜን ምሥራቅ እዝ የ801ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ዘውዱ ሰጣርጌ፣ የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች እና...