የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)መልዕክት፦

ኢትኖ ማይኒንግ የአኮቦ ሚኒራልስ ኩባንያ መጋቢ ሲኾን በስካንዲቪያን ሀገራት መሠረቱን ያደረገ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በኩል ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ወርቅ ፍለጋ እና ማውጫ ላይ የተሰማራ ኩባንያ ነው። በጋምቤላ ክልል አኮቦ ወረዳ በተደረገው በዚህ ትርጉም ባለው...

ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ለማህጸን በር ካንሰር ክትባቱ ስኬት ርብርብ እያደረጉ መኾኑን የሰሜን ጎንደር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ከ40 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃ ገረዶች የማሕጸን በር ካንሰር ክትባት ለመስጠት አቅዶ ወደ ሥራ መግባቱን የዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ልዑል...

በሰሜን ወሎ ዞን ከ78 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ከ78ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ለመስጠት ታቅዶ ወደ ሥራ እንደተገባ የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የወረኢሉ...

”የሰላምን ጥቅም የምታውቁ ሁሉ ልጆቻችሁን ምከሩ” ብርጋዴር ጄኔራል መለስ መንግስቴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር ከነበረባት የሰላም ችግር እያገገመች ነው፡፡ ከነበረባት የሥጋት ድባብ ወጥታ ወደ ልማቷ እየገባች ነው፡፡ ኅብረተሰቡ ከቁዘማ ወጥቶ ወደ ሰላማዊ እና ማኅበራዊ መስተጋብሩ ተመልሷል፡፡ የግጭት...

የደብረ ማርቆስ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ ጥገና ሥራ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የአስፓልት ጥገና ሥራ እየተካሄደ ነው፤ የአስፋልት ጥገና ሥራውም በኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር እየተሠራ ይገኛል ። በከተማዋ ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የአስፋልት መንገዶች ለተሽከርካሪ ምቹ ባለመሆናቸው...