“ጎንደር ሥራ ላይ መኾኗን ተመልክተናል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ጎንደር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ለአገልግሎት ክፍት የኾኑት ትምህርት ቤቶች፣ ድልድዮች፣ መንገዶች፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ሌሎች ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት...

የአመለካከት እንጅ የአካል ጉዳት በሥራ ከመለወጥ እንደማያግድ የአካል ጉዳተኞች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ለ33ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የአካል ጉዳተኞች ቀን በባሕር ዳር ከተማ በላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሮ ውሏል። ቀኑ "የአካል...

“ጎንደር የትምህርት ማዕከል የሚል የክብር ስም ያላት ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ደኘው

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት...

የተቋማትን የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መቀነስ እንደተቻለ የኢንፎርሜሽን እና መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ መልዕክት ከጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በተለያዩ ሁነቶች በመላ ሀገሪቱ ሲከበር የቆየው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በስኬት...

“ከተባበርን ሁሉን ማድረግ የሚያስችል አቅም አለን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ጎንደር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ትምህርት ቤቶች፣ መንገዶች፣ ድልድዮች እና ሌሎችም...