የጃናሞራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤክስሬይ የሕክምና መሣሪያ ድጋፍ ተደረገለት፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር እና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ለጃናሞራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤክስሬይ የሕክምና መሣሪያ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጃናሞራ አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል ለጃናሞራ እና ለበየዳ ወረዳ ሕዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል...

“የጥራት መንደር” ኢትዮጵያ

ከበርካታ ዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት፣ "የጥራት መንደር" ኢትዮጵያ ዛሬ ልትመረቅ ነው። የጥራት መንደር ቁልፍ ተቋማትን ያቀፈ ነው። ከእነዚህም መካከል...

ብልጽግና ፓርቲ እንደ ዞን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት እና መሰል ትልልቅ ተጨባጭ ሥራዎችን...

ወልድያ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰሜን ወሎ ዞን የማጠቃለያ መርሐ ግብር የፓናል ውይይት በሀራ ከተማ ተካሂዷል። "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ የሰሜን ወሎ ዞን እና የሀራ ከተማ አሥተዳደር...

“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...

“ብልጽግና ዕውነተኛ ኅብረ ብሔራዊነትን እና አንድነትን በሚዛኑ አስተሳስሮ ተጫባጭ ለውጥ አምጥቷል” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ:ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በዓድዋ ሙዚየም እያከናወነ ነው። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በምስረታ መድረኩ ላይ ብልጽግና...