በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው “የእንደራሴው ፍኖት” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ፡፡
ጎንደር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሑራን የተዘጋጀው "የእንደራሴው ፍኖት" የተሰኘው እና ለሀገራቸው እና ለጎንደር አካባቢ ትልቅ አበርክቶ ባላቸው አቶ ባዩህ በዛብህ የሕይዎት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...
በደሴ ከተማ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
ደሴ: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው ኳሊቲ ማኛ ጤፍ የዱቄት ፋብሪካ ተመርቆ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡
በፋብሪካው የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ በመኾናቸው በኑሯቸው ላይ ለውጥ ማምጣቱን...
የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት የትብብር መድረክ መቋቋሙ የፍትሕ ሂደቱን ቀልጣፋ እና ተደራሽ እንደሚያደርገው ተጠቆመ።
ደባርቅ: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዳኝነት እና ፍትሕ ተቋማት የምክክር መድረክ በደባርቅ ከተማ ተካሂዷል።
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ርብርብ የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው። የፍትሕ ተቋማቱ ሥራቸውን በተሻለ መንገድ እንዲሠሩ የትብብር እና የምክክር መድረክ መቋቋሙም...
የደብረ ብርሃን ጠቅላላ ሆስፒታል የግንባታ ሂደት የጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱ ከሪም መንግሥቱ ጎበኙ።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ ያለውን የጤና አገልግሎት ለማስፋት በ2009 ዓ.ም ነበር የደብረ ብርሃን ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታው የተጀመረው።
በወቅቱ በ251 ሚሊዮን ብር ግንባታው ቢጀመርም በመካከል በገንዘብ እጥረት ምክንያት ተቋርጦ...
በትምህርት ተቋማት በሚገኘው ዕውቀት ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል አቅም መፍጠር እንደሚገባ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ሠልጣኞችን አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ለተመራቂዎች የእንኳን...








