እይታችን ብቻ ሳይኾን ሠርቶ የመለወጥ ተስፋችንም ተመልሷል።
ደሴ: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከሁለት ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለመሥጠት አቅዶ እየሠራ ነው። በዓለማችን 51 በመቶ የሚኾነው ዓይነ ስውርነት የሚከሰተው በዓይን ሞራ ግርዶሽ ምክንያት መኾኑን...
ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን!
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በዛሬው እለት "ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን" ብለው በነቂስ ወጥተው ድጋፋቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል።
ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ሰላም ለሰው ልጆች...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው “የእንደራሴው ፍኖት” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ፡፡
ጎንደር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሑራን የተዘጋጀው "የእንደራሴው ፍኖት" የተሰኘው እና ለሀገራቸው እና ለጎንደር አካባቢ ትልቅ አበርክቶ ባላቸው አቶ ባዩህ በዛብህ የሕይዎት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...








