በአማራ ክልል ከሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) አማራ ክልል ለሩዝ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው ብለዋል። ባለፉት ዓመታት ሩዝ...
“ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ አስፈላጊው ሁሉ ድጋፍ እናደርጋለን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ታቦር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ተገኝተው የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የግንባታ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ጎንደር ለጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን በላይ እንግዶችን ትቀበላለች።
ጎንደር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው ዓመት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን በላይ እንግዶችን ለመቀበል እየተዘጋጀ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል፡
የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው በዘንድሮው ዓመት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን...
የአቋራጭ ተማሪዎችን ቁጥር የቀነሰው የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር።
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተመረጡ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር እየተሰጠ መኮኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። ስሟ እንዲገለጽ ያልፈለገች የቁልቋል ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ቤተሰቦቿ የቀን...
“የአማራ ክልል ሕዝብ የገጠሙትን ችግሮች ተሻግሮ ለሀገራችን ልዕልና መረጋገጥ መሠረት እየኾነ ነው” ምክትል ርእሰ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ተገኝተው የአርሶ አደሮችን የሰብል ልማት እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...








