“ባሕር ዳር ከተማ በተፈጥሮ የተዋበች፣ ለኑሮ የተመቸች፣ የጎብኚዎች ማዕከል የኾነች ከተማ ናት” ሰማ ጥሩነህ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን...
“በመተጋገዝ ሰላማችንን ማፅናት ይገባናል” የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች፡፡
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶቹ የአካባቢያቸውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በክፍለ ከተሞች ውይይት አካሂደዋል፡፡
የሰላሙ መደፍረስ በወጣቶች ላይ የሥነ ልቦና ጫና ከመፍጠሩ ባሻገር ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳደሯል፡፡ የደብረ ማርቆስ...
“የክልሉ እና የሀገር ብልጽግና እንዲረጋገጥ እየተሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
“የኮሪደር ልማቱ የባሕርዳርን ውበት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው” መለስ ዓለሙ
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕር ዳር የገቡት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...
በባቡር መሠረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ዝርፊያ የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...
ደሴ: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቀዋል፡፡
ምክትል ኢንስፔክተር አብዱ መሐመድ በኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ምርመራ ክፍል ኀላፊ...








