በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ561 ቶን በላይ ዓሣ ተመርቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ምርት የተሠማሩ 22 ማኅበራት ከባለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 561 ነጥብ 5 ቶን የዓሣ ምርት ለአካባቢው እና ማዕከላዊ ገበያ አቅርበዋል። ግድቡ ከኃይል ማመንጨት ባለፈ ለወጣቶች...

የሳይበር ሉዓላዊነት

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ሉዓላዊነት ሲነሳ መልከዓ ምድራዊ ሉዓላዊነት ብቻ ይምሰል እንጅ ዘርፈ ብዙ እንደኾ በኢንፎርሜሽን ደኅንነት አገልግሎት የኢንፎርሜሽን ኢንሹራንስ ዘርፍ አሥተባባሪ የኾኑት ሃኒቫል ለማ ይገልጻሉ፡፡ የሳይበሩ ዓለም ቀደም ተብሎ የሚታሰበውን...

ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ከአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እንዳሉት ከምክር...

ሰሞኑን በርካቶችን ያስቸገረው ጉንፋን መሰል በሽታ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳርን ጨምሮ በርካታ የክልሉ አካባቢዎች ላይ ጉንፋን መሰል በሽታ እየተከሰተ ነው፡፡ በዚህ ጉንፋን መሰል በሽታ በርካቶች ሲቸገሩ ተመልክተናል፡፡ 👉 ለመኾኑ ይህ ጉንፋን መሠል...

“የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሰላሙ ባለቤት ኅብረተሰቡ ነው”

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በዚህ የሰላም ኮንፈረንስ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ...