“የመገጭ ፕሮጀክት ለውጥ ከተደረገበት በኃላ በጥሩ መንገድ እየተሠራ ነው” አብርሃም በላይ (ዶ.ር)

ጎንደር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር)፣ የክልል እና የጎንደር ከተማ የሥራ ኀላፊዎች የመገጭን ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) የመገጭ ፕሮጀክት በተያዘለት...

በዓሉ የጋራ እሴቶችን ለማድመቅ እና የጋራ ጥቅሞችን ለማስጠበቅ ፋይዳው የጎላ መኾኑ ተጠቆመ።

ደሴ: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ ሁነቶች በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል...

የሰላም እጦቱን ተከትሎ የሚታየውን የፍትሕ መጓደል ለማረም ቅንጅታዊ አሠራር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ የቅንጅት አሠራር ለውጤታማ የፍትሕ አሥተዳዳር ያለውን አስተዋጽኦ በደሴ ከተማ እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ከክልሉ የሰላም...

በሰሜን ጎጃም ዞን 19 ሺህ 500 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ይለማል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ የማልማት ንቅናቄን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በሰባታሚት ቀበሌ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም አርሶ አደሮች በተገኙበት አስጀምሯል። አርሶ አደር ላቀው አያሌው...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አገልግሎቱን ለማሻሻል የባለሙያዎችን የመፈጸም አቅም የማሳደግ ሥራ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በጤናው ዘርፍ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት የሰው ኃይል ከማሟላት ባለፈ አገልግሎት እየሠጡ የሚገኙ ባለሙያዎችን አቅም የማሳደግ ሥራ እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት ተናግረዋል።...