የትምህርት እና የሃይማኖት ተቋማት ግብረ ገብነት ላይ ትኩረት አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን "ሥነ ምግባርን በማጎልበት እና ሙስናን በመከላከል ረገድ የምክር ቤቶች ሚና" በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ከክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣...
“ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች እና ሌሎች የሀገሪቱ ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ...
ብልጽግና ፓርቲ ሁለንተናዊ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እየሠራ ያለ ፓርቲ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ደሴ: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለሴቶች የፖለቲካ ውክልና ማን እንደ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ከቀበሌ እስከ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ሴት መሪዎች የተሳተፉበት የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የመድረኩ ተሳታፊ ሴት...
በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡
የመስኖ አምራች አልሚዎች በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ፣ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ግብርና እና አካባቢ ጥበቃ...
ከምሥራቅ ጎጃም ዞን የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ፖሊስ ማሠልጠኛ እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአድማ መከላከል እና የ33ኛ ዙር በመደበኛ ፖሊስ የተመዘገቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች ወደ ማሠልጠኛ በመግባት ላይ መሆናቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ መረጃ ያመላክታል።
በምሥራቅ...








