ወጣቶች ሙስና እና ብልሹ አሠራሮችን በመታገል ለሀገረ ግንባታ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን እንዲያከናውናቸው በሕግ ከተሰጠው ተግባር ውስጥ የሥነ ምግባር ግንባታ፣ የተቋም የአሠራር ሥርዓት ጥናት እና የሃብት ምዝገባ እና ማጣራት ሥራዎች ይገኙበታል። ባለፉት ዓመታት በክልሉ...
ሠብልን ከብክነት መከላከል
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ውብሸት ወልደ ሚካኤል በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶ እና ወራ ወረዳ አባ ሞቴ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፤ አርሶ አደሩ በምርት ዘመኑ ስንዴ፣ ገብስ፣ ባቄላ እና አተር መዝራታቸውን ተናግረዋል፡፡...
በደብረ ማርቆስ ከተማ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን እንዲጀምሩ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በከተማዋ ከሚገኙ መምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር በሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት አካሂዷል። በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ የቅድመ መደበኛ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕጻናት፣ አረጋዊያን እና ሴቶች ዙሪያ እየተሠሩ ባሉ መልካም ተግባራት ዙሪያ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሜሪ ጆይ የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክረዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዋና የሥራ አሥኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ፣ ከሜሪ ጆይ ቦርድ...
ቀለብ የመስጠት ግዴታ!
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀለብ የመስጠት ግዴታ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የቤተሠብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/1992 በግልጽ ተቀምጧል። በዚህ ጉዳይ ማኅበረሰቡ ግንዛቤ ያገኝ ዘንድ በማሰብ ከሕግ ባለሙያ ጋር ቆይታ በማድረግ አጭር መረጃ አስቀምጠናል።
ጋዜጠኛው...








