በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ቀጣና የሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት ሥልጠና በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተሠጠ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ...

የአካል ጉዳተኞች እኩል ተጠቃሚ እንዲኾኑ ሊሠራ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የአካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ጌታሰው ፈንታሁን የአካል ጉዳተኞችን እኩል ተጠቃሚ የማድረግ ተግዳሮቶች መኖራቸውን አንስተዋል። አቶ ጌታሰው አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ የግንዛቤ ችግሮች መኖራቸውን አንስተው በተለይ በገጠር አካባቢ...

በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማዕቀፎች የዲጂታል ልማቱን ለማሳካት በርካታ ሥራዎች መሥራታቸው ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ለወደፊቷ የዲጂታል ኢትዮጵያ የብዙኀን ባለድርሻ አካላት ትብብር" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢንተርኔት አሥተዳደር ጉባኤ አካሂዷል። በጉባኤው የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት...

“የሴቶች እና ሕጻናትን ጥቃት አበክረን እንከላከላለን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት በማግኘት ከጉዳታቸው የሚያገግሙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...

ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚውል ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት የሚያገኙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...