የሴቶችን ጥቃት በዘላቂነት ለመፍታት ቅንጅታዊ አሠራርን እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሰብዓዊ መብቶች ዳይሬክቶሬት የሴቶች እና ሕጻናት ክፍል አስተባባሪ ወንድወሰን ይፍሩ በሴቶች ላይ የሚፈጠሩ ጥቃቶችን ምላሽ ለመስጠት ኀላፊነት አለብን ብለዋል። ለጾታዊ ጥቃቶች ምላሽ ከመስጠት አኳያ...
“8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማሠራጨት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በ 2016/17 የምርት ዘመን በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት የላቀ አፈጻጸም ላበረከቱ አካላት እውቅና የመስጠትና ለቀጣይ የምርት ዘመን የግብዓት አቅርቦትና ስርጭትን በሚመለከት የምክክር መድረክ...
በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ባሕልና ጥበብ ፌስቲቫል የሀገራትን አንድነት እንደሚያጎለብት ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የባሕልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ከጥር 15 እሰከ 18/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል።
የፌስቲቫሉን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከምሥራቅ አፍሪካ ባሕል...
የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በሽታ መከላከያው ክትባት ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊዮ ክስተት መታየቱን ተከትሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመከላከያ ክትባት እየተሠጠ ነው። በአማራ ክልልም ክትባቱ በዘመቻ እየተሰጠ ነው። በሽታውን ለማጥፋት ዓለም አቀፍ ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የጤና ተቋማት ይገልጻሉ። የፖሊዮ...
“ጽንፈኛው ቡድን በፈረስ ቤት 37 ወገኖችን በግፍ ጨፍጭፏል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የክልሉ የሰላም እና የጸጥታ...








