8ኛው ኦዳ አዋርድ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2010 ዓ.ም የተለያዩ የኦሮሞኛ ቋንቋ ሙዚቀኞችን እና አርቲስቶችን በመሸለም የተጀመረው ኦዳ አዋርድ ለ8ኛ ጊዜ ሽልማቱን አከናውኗል። በዘንድሮው ሽልማቱም ከሀገር አልፎ የአፍሪካ ሀገራት አርቲስቶችን አካትቶ ሽልሟል። በሥነ ሥርዓቱ...

በኮሪደር ልማቱ የተነሱ የኮንቲነር ባለይዞታዎችን መልሶ ለማቋቋም እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘውን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት በኮሪደር ልማት የተነሱ ሕጋዊ የኮንቲነር ባለይዞታዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚገነባውን የገበያ ማዕከል ሸድ አስጀምረዋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

በተሳሳተ መንገድ የጽንፈኛ ቡድኑ አባል ኾነው ሕዝባቸውን ሲበድሉ የቆዩ ከ300 በላይ ታጣቂዎች በይቅርታ ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን በበርካታ ቀበሌዎች እና ወረዳዎች በማኅበረሰቡ ፍላጎት የሰላም ውይይቶች ተካሂዷል። ውይይቶችን ተከትሎም በተሳሳተ መንገድ የጽንፈኛ ቡድኑ አባል ኾነው ሕዝባቸውን ሲበድሉ የቆዩ ከ300 በላይ...

“የፀና ሀገር ለመገንባት የጋራ ትርክት ያስፈልገናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን "ሚዲያ ለሀገራዊ አንድነት እና ለብሔራዊ ጥቅም' በሚል መሪ ሃሳብ ለሠራተኞቹ ስልጠና እየሠጠ ይገኛል። በሥልጠናው ማሥጀመሪያ መርኃ ግብርም የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተው ሥለ ሥልጠናው ዓላማ...

“በንጹሐን ላይ የጅምላ ፍጅትን በመፈፀም የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍ የለም” የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ በንጹሐን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ጽንፈኞች በንጹሐን ላይ ያደረሱት የጅምላ ግዲያ የገዳዮችን የጭካኔ ጥግ ያሳየ...