የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ በራሱ አቅም የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እየሠራ...
ደብረ ማርቆስ: ታኅሳሥ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳዳር ውስጥ የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ሥልጠና ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ ለአዳዲስ እና ነባር ሰላም አስከባሪ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና እንደሚሰጥ የከተማ አሥተዳደሩ ሚሊሻ ጽሕፈት...
አማራ ባንክ 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።
አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ጋሻው ደበበ አማራ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ...
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 350 ብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አፀደቀ።
አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) የብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጧል። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) ከብሔራዊ የደረጃ ዝግጅት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋር በመኾን ብሔራዊ ደረጃዎችን በብሔራዊ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምዕራብ ጉጂ ገላን ወረዳ የቡና ልማትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ገጹ ባወጣው መረጃ በምዕራብ ጉጂ ገላን ወረዳ ከዚህ ቀደም ታርሶ የማያውቅ መሬት በቀርቻንሼ ትሬዲንግ አማካኝነት ወደ ምርታማ የቡና እርሻ ስፍራነት ተቀይሯል። በቀርጫንሼ...
ግንባታቸው የዘገዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር እያከናወናቸው የሚገኙ ሥራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰምቷል።
የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ክልሎች ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እስከ 10 ዓመት የፈጁ የመስኖ...








