በአውሮፓ ኅብረት የሚደገፍ የ2 ሚሊዮን ዩሮ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ፣ በትግራይ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተግባራዊ የሚሆን በአውሮፓ ሕብረት 2 ሚሊዮን ዩሮ የሚደገፍ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክትን ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል።
ፕሮጀክቱ ወጣቶች የሰላም ግንባታን ባሕል...
“ጣናን ተንተርሳ የተመሠረተችው ባሕር ዳር ከተማ ቱሪዝም ዋነኛ መወዳደሪያዋ ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ከፍተኛ መሪዎች የከተማዋን የኮሪደር ልማት፣ የአስፋልት መንገድ ግንባዎች እና...
በአማራ ክልል ተቋማት በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት ላይ በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አስታውቋል። የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቤል...
“የአገልግሎት አሰጣጡን ከንክኪ ነጻ ለማድረግ እየተሠራ ነው” እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ እና የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ የበለጸገ ድረ ገጽም አስተዋውቋል። ማንኛውንም ዓይነት...
ባለፉት ወራት ከ940 በላይ አዳዲስ አልሚዎች ወደ አማራ ክልል መጥተዋል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ላይ ጉዳቶች ደርሰዋል። በክልሉ የነበረው የኢንቨስትመንት ፍሰትም ፈተና ገጥሞት ቆይቷል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ...








