መንግሥት እየሠራ ያለውን ሰላም የማስከበር ተግባር የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በአዴት ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዴት ከተማ መንግሥት እየሠራ ያለውን ሰላም የማስከበር ተግባር እንደሚደግፉ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። በሰሜን ጎጃም ዞን አዴት ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት አደባባይ የወጡት ነዋሪዎቹ የተለያዩ...

በሰቆጣ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሰቆጣ: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላማችን በማጽናት ልማታችን እናስቀጥላለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየካሄደ ነው። ሰላማችን በማጸናት ልማታችንን እናስቀጥላለን በሚል መሪ መልዕክት በሰቆጣ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ አየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹም "ልማታችን በእጃችን...

በገንዳ ውኃ ከተማ መንግሥት የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ "ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው"...

የኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

አዲሰ አበባ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ሲኾን የሁለቱን ሀገራት የልማት ትብብር የሚያሳድግ ነው። የኢትዮጵያ እና የታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚቴ እና በሁለቱም በኩል በርካታ የሀገራቱ ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። ይህ ለሀገራቱ ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ...

ኢጋድ ድንበር ተሻጋሪ ስጋቶችን መከላከል ታሳቢ ያደረገ ሕገ-ደንብ ሊያጸድቅ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ድንበር ተሻጋሪ ስጋቶችን መከላከል ዓላማ ያደረገ ሕገ-ደንብ አጽድቆ ወደ ትግበራ ሊያስገባ መኾኑ ተገልጿል። በሕገ ደንቡ የመጨረሻ ረቂቅ ላይ የሚመክር የኢጋድ ከፍተኛ ቀጣናዊ...