በበጀት ዓመቱ የታቀደውን የሥራ ዕድል ፈጠራ ለማሳካት እየሠራ መኾኑን የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ክሌጅ ለሥራ ፈላጊዎች የሥራ እና የክህሎት ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አማረ ዓለሙ እንዳሉት በቢሮው ትኩረት ተሰጥቶ ከሚሠሩ...

በኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 320 ተወካዮች ተመረጡ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል የሀገራዊ ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራን ለማከናወን ከ7 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ውስጥ 320 ተወካዮች ዛሬ ተመርጠዋል። እነዚህ የተመረጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ታኅሣሥ 13/2017...

ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል ይገባል፡፡

ገንዳ ውኃ: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ አሠራርን በመከተል ሙስናን መታገል እንደሚገባ የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አብዱልከሪም ሙሐመድ ገለጹ፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር በዓለም አቀፍ ለ21ኛ...

የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ አዲስ ምዕራፍ እንደኾነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መፈቀዱ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ ስዩም ገልጸዋል። ኀላፊዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት ጹሑፍ እየተከናወነ ያለው...

ተስፋ ያለው የፍራፍሬ ልማት በደቡብ ወሎ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ራስን መቻል የሕዝብን መሠረታዊ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የሀገርን ክብርም ማስጠበቅ ነው። በምግብ ራስን ለመቻል እና የሥርዓተ ምግብ ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ የፍራፍሬ ልማት አንዱ...