“እስካሁን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ተሸፍኗል” ግብርና ሚኒስቴር
ደሴ: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ዞናዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። አካባቢያቸው ረግረጋማ ከመኾኑ ጋር በተያያዘ በክረምት ለማምረት...
ኢትዮጵያ በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ መሠረተ ቢስ መኾኑን ገለጸች፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዶሎ በተባለ ከተማ በተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያ ኀይሎችን መክሰሱ ኢትዮጵያን እንዳስቆጣ እና ክሱም ሀሰተኛ መኾኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
ጥራት ያለው የምርጥ ዘር ብዜት እንዲሠበሠብ የአማራ ክልል የግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/2017 በጀት ዓመት ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ጥራት ያለው የዘር ብዜት እንዲሠበሠብ የአማራ ክልል የግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን አሳስቧል፡፡ ወቅቱ የዘር እና የሰብል ምርት መሠብሠቢያ በመኾኑ አርሶ...
የወይዘሮ ስሂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅን በቴክኖሎጅ ለማዘመን እየተሠራ ነው፡፡
ደሴ: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬው የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቀደም ሲል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በነበረበት ወቅትም በርካታ ምሁራንን ያፈራ ተቋም ነው።
ኮሌጁ ከቀለሙ ትምህርት ባሻገር ከቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመቀጠል በ1956...
የአማራ ክልል መሪዎች የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች እንቅስቃሴን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በባሕር ዳር ከተማ እያከናወናቸው ያሉ የግንባታ ሥራዎች ያሉበትን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና...








