የሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሥራዎች...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር በመንበረ ፓትርያርክ ትውውቅ አድርገዋል። በትውውቁ በኢትዮጵያ የተጀመረውን ሰላም አጠናክሮ ለመቀጠል በሚቻልበት ሁኔታ...
“ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ለአማራ ሕዝብ ያመጣውን ዕድል አናባክነውም” በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የተወያየው የአማራ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ እና የክልሉ ሕዝብ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በብቃት...
“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በሰላም ነው” በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የተወያየው የአማራ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ እና የክልሉ ሕዝብ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በብቃት...
“የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው እንዲነቃቃ እየሠራን ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በባሕር ዳር ከተማ እያከናወናቸው ያሉ የግንባታ ሥራዎች ያሉበትን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና...
“በቡግና ወረዳ ያለው አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት የታወቀው በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ተከትሎ ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሳቢያ 110 ሺህ ወገኖች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በአካባቢው...







