በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የተመረቁ የሚሊሻ አባላት ሕዝብን ሊያገለግሉ እንደሚገባ ተገለጸ።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር የታገዘ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የሚሊሻ አባላት ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎችን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ...

የግንባታ ፕሮጀክቶች በጥራት እና በታለመላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለኮንስትራክሽን ሥራዎች ውጤታማነት በሚያገለግሉ ግብዓቶች ፍላጎት፣ አቅርቦት መካከል ያሉትን ክፍተቶች ለመለየት እና የመፍትሔ ሃሳብ ለማስቀመጥ ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር...

የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደን ልማት ትናንት ታኀሣሥ 15 2017 ዓ.ም የጸደቀውን የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ...

መጭው የጥምቀት በዓል ለንግዱ እንቅስቃሴ የሚኖረውን በጎ እድል በአግባቡ መጠቀም ይገባል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በቀልጣፋ ንግድ ሂደት እና የሚታዩ ክፍተቶችን መሙላት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነጋዴዎች ጋር እየመከረ ነው። በውይይቱ የመክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ ኢንዱስትሪ እና...

በ148 የመስኖ ፕሮጀክቶች ከ48 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ እየለማ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግንባታቸዉ የተጓተቱ ነባር የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢወች ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ዉጤታማ ለማድረግ...