ትግላችን ራስን የመኾን ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ትግል ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወልቃይት ወረዳ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የምርጫ ቦርድ ውሳኔን የሚደግፍ...

መምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው።

  ወልዲያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰነውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው። በቆቦ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣...

በሰሜን ወሎ ራያ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የመምረጥ እና የመመረጥ መብትን የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልዕክት ነው...

ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲኾኑ በመደራጀት እና በትጋት መሥራት ይገባቸዋል።

  ደብረብርሃን: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በኅብረት እና በተናጠል በተለዩ ቀበሌዎች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ሞዴል እማወራ ሴቶችን...

ጦርነትን በማውገዝ ሰላም እንዲመጣ ማድረግ ከንግዱ ማኅበረሰብ ይጠበቃል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊ ወይዘሮ ነጻነት አጠቃ ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት መኾኑን አንስተዋል። ሰላም...