የደኅንነት ካሜራ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደኅንነት ካሜራ በአንድ አካባቢ ያለን እንቅስቃሴ ለመከታተል የሚተከል የቁጥጥር ሥርዓት አካል ሲኾን አሁናዊ ሁኔታን የሚያሳዩ እና እያንዳንዱን ትዕይንት ቀርጸው እንዲያስቀምጡ ከመረጃ ቋት ጋር የተሳሰሩ ካሜራዎች ናቸው። የደኅንነት ካሜራዎች...

የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት የደኅንነት ካሜራዎችን ለአሚኮ አበረከተ።

አዲስ አበባ: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 20 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የደኅንነት ካሜራዎችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይታገሱ ደሳለኝ ለአማራ...

“ሕዝባችን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጉታል፣ ይገባዋልም፤ ያንን ለማሳካት በጋራ ቆመን እንሠራለን” የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የበለጠ በመቀናጀት የሚሠሩበትን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ እና...

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ...

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተግባራትን በቴክኖሎጅ ለመደገፍ እየተሠራ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የዞኖችን የአራት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። ባለፉት አራት ወራት ውስጥ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ 91 በመቶ ማከናወን መቻሉን የደሴ ከተማ...