“አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105 ነጥብ 1 ራዲዮ ጣቢያ ዐይን እና ጆሮ ኾኖ አገልግሎናል”...

ጎንደር: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105 ነጥብ 1 ራዲዮ ጣቢያ የተመሰረተበትን አራተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከአድማጮች ጋር ቆይታ አድርጓል። ሃሳባቸውን በስልክ ያጋሩን አቶ ጋሻው የኑስ ከአለፋ ከጣቢያው መመሥረት ጊዜ ጀምሮ...

“በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል የተፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን መርምረን መፍትሄ ማፍለቅ ይኖርብናል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ወልድያ: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ከደላንታ ወረዳ እና ከወገልጤና ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱን የመሩት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ታቦር ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ደብረ ታቦር: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ፣ የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዝዳንት እሱባለው መሰለ፣...

የደሴ ሙዚየም እድሳትና ጥገና ተደርጎለት ዳግም አገልግሎት መሰጠት ጀመረ።

ደሴ: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ሙዚየም በ1909 በደጃዝማች ዮሴፍ ብሩ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የተገነባ ሲኾን ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ በሙዚየምነት እያገለገለ ይገኛል። ሙዚየሙ የወሎ አካባቢ ማኅበረሰብን እሴት፣ ባሕል እና ቅርስ ይዞ ቆይቷል። ይሁን እንጂ ሙዚየሙ...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ በእውቀት እና በስነ ልቦና ዝግጁ መኾናቸውን ተማሪዎች ተናገሩ።

ደባርቅ: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች በስነ ልቦና እና በእውቀት ዝግጁ እንዲኾኑ ለማስቻል የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡ በዞኑ ሰባት ወረዳዎች በሚገኙ...